← የአሜሪካ ዜግነት ፈተና · Question 63 / 128
63. There are four amendments to the U.S. Constitution about who can vote. Describe one of them.
ማን መምረጥ እንደሚችል በተመለከተ በዩ.ኤስ. ሕገ መንግሥት ላይ አራት ማሻሻያዎች አሉ። ከእነሱ አንዱን ግለጽ።
መልስ · Answer
Citizens eighteen (18) and older can vote
ዕድሜያቸው አሥራ ስምንት (18) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ዜጎች መምረጥ ይችላሉ